Tender Detail

Tender Details

  • Company መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፣በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት , Phone: 0916767044
  • Website
  • Deadline14 Sep 2026, 2:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 500 ( አምስት መቶ )
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 21 የስራ ቀናት ቆይቶ በ 21 ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Building Construction

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለኢኮኖሚ ከላስተርደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ G+3 ሕንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለኢኮኖሚ ከላስተርደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ G+3 ሕንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከታች በዝርዝር የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚታሟሱ ተጫራቾች እንዲትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት
  2. የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
  3. ከግብር ሰብሳቢ መስርያ ቤት የተሰጠ ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
  4. የግብር መከፈያ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለው/ያላት፤
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች
  6. የታደሰ የሙያ ፈቃድ GC ወይም BC ከደረጃ (1-5) ማቅረብ የሚችል/የምትችል።
  7. መልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል።
  8. የግንባታ ቦታ የነበኙበት ደብዳቤ ከአሰሪው መ/ቤት ማቅረብ የሚችል/የምትችል።
  9. የአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ወስጥ ስለመመዝገባቸው የሚገልጽ ማስረጃና ሌሎች ሰነዶችን ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  10. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለጸዉ የብር መጠን ሲፒአ /CPO/ በቼክ በመሎ ኮዛ ወረዳ ፈ/ጽ/ቤት ስም አሰርተው ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረት የባንከ ዋስትና ወይም በባንከ የተረጋገጠ ሌተር አፍ ከሬዲት ከጨረታ ሰነድ ጋር አንድ ላይ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  11. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ /500/ ብር አምስት መቶ ብር በመሎ ኮዛ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት በመከፈል ሰነዱን ከግዥ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር-8 መግዛት ይኖርበታል፡፡
  12. በተጫራቾች ተሞልተው የሚቀርቡ የግንባታ ስራው የመወዳደሪያ ሀሳብ ደጋፍ ሰነዶች በግልጽና በጥራት የሚታይ እና የሚነበብ መሆን አለባቸው፤ ይህም የሚሆነው ከላይ በተገለጸው መሰረት ሆኖ ከተገለጹት ጉዳዮችና ሁኔታዎች ጋር የተጣጣመና ተቀባይነት ያላቸው መሆን አለባቸው የማይነበብ እና የማይታዩ መረጃዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
  13. ተጫራቾች ከላይ ከ1-12 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግስት የሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  14. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ በ21ኛው ቀን 8፡30 ታሽጎ በ21ኛው ቀን 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ

  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥራችን 0916767044 ወይም 0910409544 ይደውሉ።

መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for construction of a modern G+3 building by Melo Koza District Finance Office, funded by capital budget. Bidders must hold renewed trade and professional licenses (GC/BC grade 1-5), VAT and TIN registration, tax clearance, and work performance evidence.
Save Tender