Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት የብላቴ ዙ/ወ/ፋይ/ኢ/ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0901818572
  • Website
  • Deadline08 Sep 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200 (ሁለት መቶ ብር)
  • opening dateከቀኑ 8፡30 ላይ ይከፈታል
  • Categories Construction and Water Works , Building Construction , Construction Works

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የብላቴ ዙሪያ ወረዳ በሌላ ማዘጋጃ ቤት በኩል ኮብልስቶን ለማንጠፍ እና ድች ለማሰራት የሚችሉትን ህጋዊ ኮንትራከተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የብላቴ ዙሪያ ወረዳ በሌላ ማዘጋጃ ቤት በኩል ኮብልስቶን ለማንጠፍ እና ድች ለማሰራት የሚችሉትን ህጋዊ ኮንትራከተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዚህ መስክ የተሰማራችሁት ማሟላት የሚገባችሁ መስፈርቶች፡-

  1. በ2018 ዓ/ም ንግድ ፈቃዳቸው ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡ ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN No) ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ አግባብነት ያለው የታደሰ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፡፡
  2. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  3. CPO በባንክ የተረጋገጠ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  4. ጨረታ አሸናፊው የሚሆን ከጠቅላላ ዋጋ የቅድመ ከፍያ መጠን 30% በባንክ የተረጋገጠ የባንክ ጋራንት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  5. ጨረታው አሸናፊ የሚሆን ከጠቅላላ ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  6. የሚሰራው ኮብልስቶን ማንጠፍ እና ድች ጥራቱን የተጠበቀ እና መ/ቤቱ የሚፈልገውን መስራት ይኖርበታል።
  7. ለሚሰራው ኮብልስቶን ማንጠፍ እና ድች የጥራት ጉድለት ቢገኝ በራሱ ኪሳራ ለውጦ ጥራት ያለው ኮብልስቶን ማንጠፍ እና ድች የሚሰራ ይሆናል፡፡
  8. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በሲዳማ ብ/ከ/መንግስት የብላቴ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር - 4 ቀርቦ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 8፡00 ሰዓት በሲዳማ ብ/ከ/መንግስት የብላቴ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ በሰም አሽገው ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 8:00 ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ላይ ይከፈታል፣ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡

❖ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0916165270/0961612750

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የብላቴ ዙሪያ ወ/ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Procurement of cobblestone paving and ditch construction in Sidama's Bulete Zuria district. Legal contractors with 2018 trade licenses, TIN, renewed competency certificates, VAT registration, and supplier registration may bid.
Save Tender