Tender Detail

Tender Details

  • Company Bule Hora University
  • Address , Phone: +251911728310
  • Website
  • Deadline07 Sep 2026, 3:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document Price
  • opening date2026-09-07 15:30:00
  • Categories Vehicle , Vehicle

የከባድ መኪና ጥገና አገልግሎት/procurement of heavy vehicle repair service/


Tender Information

Titleየከባድ መኪና ጥገና አገልግሎት/procurement of heavy vehicle repair service/
DescriptionProcurement of Maintenance and Repair Service
Procuring EntityBule Hora University
Reference NoBHU-NCB-NC-0024-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-07 15:00:00
Invitation Date2026-08-26 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:BHU, Room 1st floor,129 room
Bule hora, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 941654932
Email: enatalemmekonen@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 144, Postal Code: 144

PerformanceQualification

  • የስራ ልምድ:

    ተጫራቹ ላለፈዉ ሁለት ዓመታት ቢያንስ ሁለት ኮንትራት በብቃት (በስኬት) ማከናወኑን የሚገልጽ የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤ ከመንግስት ተቋም ከውል ጋር ማቅረብ የሚችል

    የሚቀርበዉ የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤዉ ከተገባዉ ህጋዊ ውል ሰነድ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: 16)

TechnicalQualification

  • የቴክኒክ ሾፕ በተመለከተ:

    1,Engine shop : criteria 

    Shop area 4*4

    ·        Engine stand

    ·        Engine lifter

    ·        Clean working area

    Heavey & light wheight vehicle crane

    2.  ለሞተር ጥገና ሾፕ

    3.  የአካል ጥገና ሾፕ/body shop/ : Working area 10*20

    4.   የኢንጄክሽን ፓምፕ/injection pump/ : with full tools

    5.   የማሽን ሾፕ/machine shop/ : lathe machine

    6.   የጠቅላላ መካኒክ ሥራ ሾፕ

    7.   የራዳተር ጥገና ሾፕ

    8.   የፍሬን ሸራ ጥገና ሾፕ

    9.    የጎማ ጥገና ሾፕ

    10.  የዘይትና ቅባት አገልግሎት ሾፕ

    11.   የብየዳና የቅጥቀጣ አገልግሎት የኦክሲጅን ጨምሮ የኤሌክትሪክ ሾፕ በከለርድ ፎቶ ማያያዝ እና በአካል ማሳየት አለበት፡፡ 

    Must MeetTechnical Offerበጋራዥ ውስጥ ስላለው መሣሪያዎችለሞተር ጥገና የሚሆን መሣሪያዎች

    ለካንቢዩ፣ ለድፍሬንሻል፣

     ለአጠቃላይ ለኤልክትሪክ መስመሮች የሚሆን የተሟላ የጥገና መሣርየ

    መበየጃዎች፣ የጥርሳጥርስ ማውጫዎች፣ ማቅኛዎች

    የአካል ጥገና መሣሪያዎች ሥራ ማከናወኛዎች    

     የፍሬን ሸራ ለመጠፊያ ማደሻ ማሽኞች             

    የራዲያተር መጠገኛ ማደሻ ማሽኖች

    የኢንጅክሽን ፓንፕ ማስተካከያ መጠገኛ መሣሪያዎች

    አጠቃላይ ለጥገና የሚያገለግሉ ማሽኖችን በከለርድ ፎቶ ማያያዝ እና በአካል ማሳየት አለበት፡፡   (Ref: 16)
  • ስለ ኪሬን ሁኔታ:

    የራሱ ኪሬን ያለዉ መኪና ከተበላሸበት ቦታ ማንሳት የሚችል እና ባለቤትነቱ የራሱ/የግለሰቡ/ ከሆነ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል በክራይ ከሆነ ህጋዊ ዉል ያለዉ መሆን አለበት፡፡

    (Ref: 16)
  • የአገልግሎት ቦታን በተመለከተ:

    ጋራዡ ያረፈበት ብዛት በካሬ ከ2000 ካሬ ሜትር እና ከዚያ በላይ የሆነ የባለቤትነት ማረጋገጫ እና በኪራይ ከሆነ በህጋዊ አካል የተረጋገጠ ከ1 ዓመት በላይ የሚቆይ የውል ሰነድ ማያያዝ እና የስራ ቦታውን በአካል ማሳየት የሚችል፡

    (Ref: 16)

LegalQualification

  • Nationality:

    Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

    (Ref: 4.2)
  • Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)

FinancialQualification

  • የፋይናንሻል አቅም:

    ተጫራጩ ባለፉትሁለት ዓመታት አጠቃላይ የወጪ ገቢ የገንዘብ እንቅስቃሴ ከ10,000,000 ብር የማያንስ እና ቀሪ 5,000,000 የባንክ ባላንስ የሚያሳይ ሰነድ ማያያዝ አለበት፡፡

    (Ref: 15)

ProfessionalQualification

  • Number of staff:

    የባለሙያዎች ዝርዝር እና አስፈላጊ ብዛት

    ፎርማን ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ 10+፣ሲኒየር መካኒክ ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ IV ፣መካኒክ ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ IV ፣ኤሌክትሪሻን ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ IV፣በያጅ ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ III ፣ማሸኒሸት ብዛት1 የትምህርት ደረጃ III ፣የአካል ጥገና ሠራተኛ ብዛት1 የትምህርት ደረጃ I እና የመንጃ ፍቃድ ያላቸው ሠራተኛ ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ 10+  በግዴታ ማሟላት አለበት፡፡ ለተጠቀሱት የሙያ አይነቶች የትምህረት መረጃ ሰነዶች ማቅረብ እና የድርጅቱ ቅጥር ስለመሆኑ የሚያሳይ ህጋዊ የቅጥር ፎርም እና ደመወዝ የተከፈለበት ፔሮል እንዲሁም የመንግስትን ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ከገቢዎች ቢሮ ማቅረብ የሚችል፡፡

    (Ref: 37.3 (b))

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
 ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡
 በጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ምትክ የሚቀርበዉ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት የሚኖረዉ በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ብቻ ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ልኖሮ ይገባል፡፡

ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያዉንና የእቃዎቹን ናሙና በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ በተዘጋ በ60 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (Key Share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፡፡ ይሄንን ካላስቀመጠ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡

ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /0911728310
Save Tender