Procurement of Light Vehicle Maintenance Service/የቀላል መኪና ጥገና
Tender Information
| Title | Procurement of Light Vehicle Maintenance Service/የቀላል መኪና ጥገና |
| Description | Procurement of Vehicle |
| Procuring Entity | Bule Hora University |
| Reference No | BHU-NCB-G-0013-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-07 11:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-26 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Bule Hora University, Room Admin Building Office no 121 Bule Hora, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910471051 Email: melkamuabebe06@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 144, Postal Code: 144 |
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2) - •conflict of interest:
Bidder is found Not to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
(Ref: ITB 35.2)
TechnicalQualification
- •የአገልግሎት ቦታን በተመለከተ:
ጋራዡ ያረፈበት ብዛት በካሬ ከ2000 ካሬ ሜትር እና ከዚያ በላይ የሆነ የባለቤትነት ማረጋገጫ እና በኪራይ ከሆነ በህጋዊ አካል የተረጋገጠ ከ1 ዓመት በላይ የሚቆይ የውል ሰነድ ማያያዝ እና የስራ ቦታውን በአካል ማሳየት የሚችል፡
(Ref: ITB 35.4) - •የጋራጅ ኢንሹራንስ:
የጋራጅ ኢንሹራንስ የተገባ ህጋዊ ማስረጃ ማስገባት ይኖርበታል
(Ref: ITB 35.4) - •በጋራዥ ውስጥ ስላለው መሣሪያዎች:
ለሞተር ጥገና የሚሆን መሣሪያዎች
ለካንቢዩ፣ ለድፍሬንሻል፣
ለአጠቃላይ ለኤልክትሪክ መስመሮች የሚሆን የተሟላ የጥገና መሣርየ
መበየጃዎች፣ የጥርሳጥርስ ማውጫዎች፣ ማቅኛዎች
የአካል ጥገና መሣሪያዎች ሥራ ማከናወኛዎች
የፍሬን ሸራ ለመጠፊያ ማደሻ ማሽኞች
የራዲያተር መጠገኛ ማደሻ ማሽኖች
የኢንጅክሽን ፓንፕ ማስተካከያ መጠገኛ መሣሪያዎች
አጠቃላይ ለጥገና የሚያገለግሉ ማሽኖችን በከለርድ ፎቶ ማያያዝ እና በአካል ማሳየት አለበት፡፡ (Ref: ITB 35.4) - •ስለ ኪሬን ሁኔታ:
የራሱ ኪሬን ያለዉ መኪና ከተበላሸበት ቦታ ማንሳት የሚችል እና ባለቤትነቱ የራሱ/የግለሰቡ/ ከሆነ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል በክራይ ከሆነ ህጋዊ ዉል ያለዉ መሆን አለበት፡፡
(Ref: ITB 35.4) - •የቴክኒክ ሾፕ በተመለከተ:
1,Engine shop : criteria
Shop area 4*4
· Engine stand
· Engine lifter
· Clean working area
Heavey & light wheight vehicle crane
2. ለሞተር ጥገና ሾፕ
3. የአካል ጥገና ሾፕ/body shop/ : Working area 10*20
4. የኢንጄክሽን ፓምፕ/injection pump/ : with full tools
5. የማሽን ሾፕ/machine shop/ : lathe machine
6. የጠቅላላ መካኒክ ሥራ ሾፕ
7. የራዳተር ጥገና ሾፕ
8. የፍሬን ሸራ ጥገና ሾፕ
9. የጎማ ጥገና ሾፕ
10. የዘይትና ቅባት አገልግሎት ሾፕ
11. የብየዳና የቅጥቀጣ አገልግሎት የኦክሲጅን ጨምሮ የኤሌክትሪክ ሾፕ በከለርድ ፎቶ ማያያዝ እና በአካል ማሳየት አለበት፡፡Must MeetTechnical Offerበጋራዥ ውስጥ ስላለው መሣሪያዎችለሞተር ጥገና የሚሆን መሣሪያዎች
ለካንቢዩ፣ ለድፍሬንሻል፣
ለአጠቃላይ ለኤልክትሪክ መስመሮች የሚሆን የተሟላ የጥገና መሣርየ
መበየጃዎች፣ የጥርሳጥርስ ማውጫዎች፣ ማቅኛዎች
የአካል ጥገና መሣሪያዎች ሥራ ማከናወኛዎች
የፍሬን ሸራ ለመጠፊያ ማደሻ ማሽኞች
የራዲያተር መጠገኛ ማደሻ ማሽኖች
የኢንጅክሽን ፓንፕ ማስተካከያ መጠገኛ መሣሪያዎች
አጠቃላይ ለጥገና የሚያገለግሉ ማሽኖችን በከለርድ ፎቶ ማያያዝ እና በአካል ማሳየት አለበት፡፡ (Ref: ITB 35.4)
FinancialQualification
- •የፋይናንሻል አቅም:
ተጫራጩ ባለፉትሁለት ዓመታት አጠቃላይ የወጪ ገቢ የገንዘብ እንቅስቃሴ ከ10,000,000 ብር የማያንስ እና ቀሪ 5,000,000 የባንክ ባላንስ የሚያሳይ ሰነድ ማያያዝ አለበት፡፡
(Ref: ITB 35.5)
PerformanceQualification
- •የስራ ልምድ:
ተጫራቹ ላለፈዉ ሁለት ዓመታት ቢያንስ ሁለት ኮንትራት በብቃት (በስኬት) ማከናወኑን የሚገልጽ የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤ ከመንግስት ተቋም ከውል ጋር ማቅረብ የሚችል
የሚቀርበዉ የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤዉ ከተገባዉ ህጋዊ ውል ሰነድ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት፡፡
(Ref: 2017)
ProfessionalQualification
- •Number of staff:
የባለሙያዎች ዝርዝር እና አስፈላጊ ብዛት
ፎርማን ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ 10+፣ሲኒየር መካኒክ ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ IV ፣መካኒክ ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ IV ፣ኤሌክትሪሻን ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ IV፣በያጅ ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ III ፣ማሸኒሸት ብዛት1 የትምህርት ደረጃ III ፣የአካል ጥገና ሠራተኛ ብዛት1 የትምህርት ደረጃ I እና የመንጃ ፍቃድ ያላቸው ሠራተኛ ብዛት 1 የትምህርት ደረጃ 10+ በግዴታ ማሟላት አለበት፡፡ ለተጠቀሱት የሙያ አይነቶች የትምህረት መረጃ ሰነዶች ማቅረብ እና የድርጅቱ ቅጥር ስለመሆኑ የሚያሳይ ህጋዊ የቅጥር ፎርም እና ደመወዝ የተከፈለበት ፔሮል እንዲሁም የመንግስትን ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ከገቢዎች ቢሮ ማቅረብ የሚችል፡፡
(Ref: ITB 35.3)
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ሊኖረው ይገባል፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
* ማንኛውም ተጫራች የጠገና አገልግሎት ቦታ ከቡሌ ሆራ ከተማ እና ሻሸመኔ ከተማ መካከልመካከል የሚገኝ መሆን አለበት፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
የጨረታ መክፈጫ ኪይ(key) ሸር የሚደረገው ጨረታው ከተከፈተ በኃላ እስከ በ60 ደቂቃ ብቻ ነው፡፡
ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174/0910471051
