Procurement of Construction Materials
Tender Information
| Title | Procurement of Construction Materials |
| Description | Purchase Requisition 70007 Of Abaya Campus Studium Building Material And Electric Equipment purchase |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0008-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-31 01:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-26 17:54:35 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arba minch university, Room ሕ-200 B – MC-4531 arba minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: 21 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Other Documents
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆኑ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨረሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
የማይነበብና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
በegp shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፍቃደኛ ያልሆኑ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳ ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከውድድር ውጪ ያደርጋል፡፡
ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያዛል፡፡
በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዝ በስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ይገደዳል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡