Tender Detail

Tender Details

  • Company Hagbes Pvt. Ltd. Company
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline05 Oct 2026, 10:55 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-30 10:55:00
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና  ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ጥር፡ ሐግ/ ተሽጨ/ 01 /2018

ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና  ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተራ ቁጥር ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት ብዛት
1 ዴው ሴየሎ ሴዳን (DAEWOO  CIELO sedan ) 4
2 ዴው ዳማስ ቫን (DAEWOO  DAMAS van) 2
3 ዴው ቲኮ ኮምፓክት (DAEWOO  TICO COMPACT) 14
4 ኪያ ፕራይድ ኮምፓክት(KIA pride COMPACT Carburetor) 3
5 ኪያ ስፖርቴጅ ( KIA SPORTAGE SUV PASSANGER 3

 

  1. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ተሸከርካሪዎች አዲስ አበባ፣ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፣ ወረዳ 10፣ ቤት ቁጥር 198፣ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ ቤተክርስቲያን ጀርባ፣ የድሮው ታይዋን ገበያ መንገድ ባለበት መስመር በሚገኘው ቤዛ ኢንዱስትሪ ቅጥር ዉስጥ ከሰኞ -ቅዳሜ ዘወትር በስራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አራዳ ጊዮርጊስ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር፤ 1000004330793  ገቢ በማድረግ ወይም በጥሬ ገንዘብ በመክፈል ፣ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፣ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 5058፣ ቦሌ ሚኒ አጠገብ በሚገኘው ሴቪታ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው  የሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር  የንብረት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ደረሰኙን በማቅረብ  ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች አንድ እና ከዛ በላይ ተሸከርካሪ ተወዳድረዉ መግዛት ይችላሉ፡፡ ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተዘጋጅቶ በቀረበዉ የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ በተናጠል በመሙላት ከ10% (አስር በመቶ)የጨረታና ውል ማስከበሪያP.O. ጋር አያይዘዉ በሰም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ መስከረም 23 ቀን 2019 /. ከቀኑ 600 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ፣ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 5058፣ ቦሌ ሚኒ አጠገብ ከሚገኘው ሴቪታ ህንጻ 1ኛ ፎቅ  ላይ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውሰጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  4. ጨረታዉ መስከረም 25 ቀን 2019 /ጠዋት 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ/ በተገኙበት ሴቪታ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ ይከፈታል፡፡
  5. ጨረታዉ ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡
  6. ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡ 0116 639191 EXT.257/260 ደዉለዉ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

አዲስ አበባ

Save Tender