Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline07 Sep 2026, 3:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00 (ሶስት መቶ) ብር
  • opening date02/13/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • Categories Spare Parts , Vehicle Spare Parts

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ለተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 09/2019

  1. የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ከሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታከስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  1. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ለተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡

ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመከፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ከፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡

  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 02/13/2018ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው:- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 02/13/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

✨ messages.ai_summary
Open domestic tender for supply of vehicle spare parts and related items. Bidders must hold valid trade license, VAT registration, tax clearance, and supplier registration certificates. Bid security required via CPO or unconditional bank guarantee.
Save Tender