በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ማእከል የሚገኝ ያገለገለ ሚትስ ቡሽ/አይሱዝ/ ሞዴል FE659FL የጃፓን ስሪት ሰሌዳ ቁጥር 4-01401 ደ/ህ የሻንሲ ቁጥር FE6s9F-AY9683 የጭነት መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለፈለገ መስፈርት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ማእከል የሚገኝ ያገለገለ ሚትስ ቡሽ/አይሱዝ/ ሞዴል FE659FL የጃፓን ስሪት ሰሌዳ ቁጥር 4-01401 ደ/ህ የሻንሲ ቁጥር FE6s9F-AY9683 የጭነት መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ስለፈለገ መስፈርት
- በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና ፈቃዱን ያደሰ መሆን አለበት
- የዘመኑ ግብር የከፈለ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ተመዝጋቢ የሆነ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ TIN Number/ ያለው
- የጨረታ ማስከበሪያ የሚውል 50,000 /ሀምሳ ሺህ ብር/ከባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ የሚችል በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
- በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ከጉራጌ ዞን እኖር ኤነርመገር ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ከግ/ን/አስ ስራ ሂደት 300 ሶስት መቶ ብር ብቻ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ለተከታታይ 15(አስራ አምስት) የስራ ቀናት ብቻ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ደግሞ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዋጋ ሞልተው አንድ ቴክኒካል ኦርጂናል እና ፋናንሻል ኦርጂናል እንዲሁም ሁለት ኮፒ በማዘጋጀት በፖስታ በማሸግና በእናት ፖስታ በማድረግ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ 8፡30 ላይ ይከፈታል፡ የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ቢያጋጥመው ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን የሚሻገር መሆኑን እናሳስባለን፡፡
- መኪናውን በአካል መመልከት ለሚፈልጉ በስራ ቀናት ጠዋት 2፡30 እሰከ 6፡30 ማየት ይቻላል፡
መስሪያ ቤቱ ተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አድራሻ፡- እኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ
✨ messages.ai_summary
Open tender for the sale of a used Mitsubishi Fuso/Isuzu FE659FL truck (Japanese version, plate 4-01401, chassis FE6S9F-AY9683) located in Enor Ener Megar district, Gurage Zone. Bidders must hold a valid license, pay taxes, have TIN, and provide a bank CPO.
