Tender Detail

Tender Details


አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ አዲስ ስፔር ፓርቶች፣ ያገለገሉ ስፔር ፓርቶች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እቃዎች (ቁሳቁሶች) እና የተለያዩ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


ለመጀመሪያ ዙር የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ አዲስ ስፔር ፓርቶች ያገለገሉ ስፔር ፓርቶች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እቃዎች (ቁሳቁሶች) እና የተለያዩ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

1.      አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀና የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) እና ዋጋቸው ከ500,000 (አምስት መቶ ሺህ) በላይ ለሚሆኑ ዕቃዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል።

2.    ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 28/12/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 150,000 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺ ብር) በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ አሶሳ ጉ/መቅመቆ ጣቢያ በመሄድ መመዝገብ ይኖርበታል።

ተ.ቁ

አሶሳ ጉ/መቅ መቆ ጣቢያ

 

የጨረታው 

አይነት

 

የንብረት ማመልከቻ 

ማስታወቂያ ከወጣበት 

ቀን 23/12/2018 እስከ 28/12/2018 ዓ.ም

 

የጨረታ የመዝጊያ እና 

የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት ነሐሴ 29 ቀን 2018 ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ

 መቅ/ መቆ ጣቢያ ላይ ይካሄዳል።

 

1

 

አሶሳ ጉ/መቅ] ቆ/ጣቢያ

 

ለመጀመሪያ 

ጊዜ ሐራጅ ጨረታ

 

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 57 448 3714 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የአሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Assosa Customs Branch is auctioning abandoned, seized, and contraband goods, including new and used spare parts, household items, and various metals, as-is. Bidders must have a valid trade license, tax clearance, and VAT registration for items over 500,000.
Save Tender