በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ሎት 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 3 ሞተር ሣይከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናስ እና ፕላን ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት እስቴሽነሪ እና የጽሕፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል