በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ከ/አስ/ከተ/መሰ/ልማ/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት ለሚመራው ግንባታ ስራዎችን ማለትም በባቲ ከ/አስ/02 ቀበሌ ገበያ ማዕከል 2ኛ ዙር እስከ 3ኛ ፎቅ ግንባታ ስራን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ባቲ ከተማ አስተዳደር ገን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለባቲ ከ/አስ/ከተ/መሰ/ልማ/ቤ/ኮ/አገ/ ጽ/ቤት ለሚመራው የተለያዩ ግንባታ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ