በጉለሌ ኪ/ከተማ ወረዳ 8 አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ በ 2019ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ በ 2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ሎት 1 የተለያዩ መድሃኒቶች፣ የላብራቶሪ እቃዎች እና የህክምና እቃዎች፣ ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 3 የጽህፈት መሳሪያዎች እና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 4 የደንብ ልብስ እቃዎች እና የደንብ ልብስ ስፌት፣ ሎት 5 የህትመት ውጤቶችን፣ ሎት 6 የቋሚ እቃዎችና የኤሌክትሮኒክስ እ
በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አዲሱ ገበያ ጤና ጣቢያ በ 2017 በጀት አመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የተለያዩ እታዎችን ማለትም ሎት-1 : የተለያዩ መድሃኒቶች እና የላብራቶሪ እቃዎች ፣ ሎት-2 የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት-3 የጽህፈት መሳሪያዎች እና ልዩ ልዩ መሳርያዎች ፣ ሎት-4 የደንብ ልብስ እቃዎች እና የደንብ ልብስ ስፌት : ሎት-5 የህትመት ውጤቶችን ሎት-6 የቋሚ እቃዎችና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ሎት-7 ለህንፃ ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች አድሳትና ጥግና ሎት-8 ለሚኒስትሪሚንግ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ማለትም - ኩኪስ፣ ቆሎ፡ ውሃ፡ ለስላሳ መጠጦች እና የተለያዩ ግብአቶችን ጨምሮ ሎት 9 የላዳ እና የፒክ አፕ የትራንስፖርት አገልግሎት ሎት 10-ለፕላንት፣ ማሽነሪ እና ለመሳርያ እድሳት እና ጥገና ጨረታ ሲሆኑ ከላይ የተዘረዘሩትን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡