የባቱ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ 2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የባቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 2017 የበጀት ዓመት የሚሆኑትን የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ እስከ ኮሌጁ ባቱ/ዝዋይ ከተማ ድረስ የሚያደርሱበትን የማስጫኛ የማጓጓዣ እና የማውረጃ ወጪን በማካተት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ሁኔታ እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡