የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም ፋ/ግ/ን/ የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር 002/2019 ዓ.ም መሰረት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማሩ የሚያስፈልጉ ጥገናዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በት/ቤቱ ያረጁ በሮች እና የተቆራረጡ ብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቾች ተጋብዟል ፡፡
የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በት/ቤቱ ያረጁ በሮች እና የተቆራረጡ ብረቶች ለማስወገድና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቶች ተጋብዟል ::