በአራዳ ክፍለ ከተማ የመስከረም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልገውን የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ ቢሮ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የቤተ ሙከራ እቃዎች፣ አጋዥ መጽሐፍት፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የሴቶችና ወንዶች ቆዳ ጫማ፣ የላፕቶፕ፣ ዴስክቶፕና ፕሪንተር ግዥ የፈርኒቸር ምርቶች ግዥ፣ ለህፃናት ማቆያ የሚሆን የተለያዩ መጫወቻዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአራዳ ክፍለ ከተማ የመስከረም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የማባዣ ቀለም ፣ የሠራተኛ የደንብ ልብስና እንዲሁም የልብስ ስፌት የዕጅ ዋጋ፣ የስፖርት መምህራን የሀገር ውስጥ ሸራ ጫማና ቱታ፣ የሴቶች ቆዳ ጫማ፣ ቡትስ ጫማ ፕላስቲክ፣ የህትመት ስራዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና የኮምፒውተር፣ የማባዣ ማሽን እና የፕሪንተር ጥገና የሚያስፈልገውን ዕቃ ጨምሮ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገንና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡