በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ማርች 8 ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የአንደኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የማርች 8 የመጀ/ደ/ት/ቤት ሁለተኛ ዙር የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2017ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።