Tender Detail

Tender Details

  • Company በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የማርች 8 የመጀ/ደ/ት/ቤት
  • Address ጃፓን ኤምባሲ ገባ ብሎ ማርች 8 የመጀ/ደ/ት/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline26 Jan 2025, 3:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Educational And Training Equipment And Machinery

በቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር የማርች 8 የመጀ/ደ/ት/ቤት ሁለተኛ ዙር የግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የሁለተኛ ዙር የግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/ 2017 .

 

በቦሌ /ከተማ አስተዳደር የማርች 8 የመጀ///ቤት ሁለተኛ ዙር የግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017. በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውንና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት / በአቅራቢያነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  4. ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  5. ተጫራቾቾ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው።

የተጠየቀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበርያ በኢትዮጵያ ብር

ሎት 1 ፕላን ማሽነሪ እቃዎች------ብር 9,000

2 ሎት 2 ህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚዎች ብር/ 2,000

3 ሎት 2 ህትመት ----ብር/ 3,000

4 ሎት 4 የድንብ ልብስ ስፊት- -ብር/ 2,000

5 ሎት 5 የትምህርት እቃ- -ብር/ 10,000

  1. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከተቋሙ ቢሮ ቁጥር 1 እየቀረቡ መግዛት ይቻላል።
  2. ተጫራቾቾ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10/አስር/ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለብቻው በማሸግ ለዚሁ ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡
  3. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ 10ኛው ቀን 9:00 ታሽጎ በሚቀጥለው ቀን ከቀኑ 400 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ የውል ማስረከቢያ 10% ማስያዝ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ናሙና የሚደቀርብባቸው ቋሚ ዕቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረባቸው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው፡
  6. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉበትን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት ማርች 8 የመጀ///ቤት ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
  7. /ቤቱ ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጫራቾች ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ስትሞሉ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።

 

አድራሻ ፡- ጃፓን ኤምባሲ ገባ ብሎ ማርች 8 የመጀ///ቤት

 

በቦሌ /ከተማ አስተዳደር የማርች 8 የመጀ///ቤት

 

Save Tender