Tender Detail

Tender Details


በምስራቅ ሸዋ መስተዳደር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2019 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ መ/ቤቶች የሚሆን 1. የጽህፈት መሳሪያዎችን 2. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን 3. የጽዳት እቃዎች 4. የቴከኒከና ሙያ ኮሌጅ ማሰልጠኛ እቃዎች 5. የተለያዩ ሞተር ሳይከሎች 6. የሞተር ሳይክል ጎማዎች 7, የመኪና ጎማዎች 8. ፈርኒቸሮች 9, የደንብ ልብሶች ከእጅ ዋጋ ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ሸዋ መስተዳደር የፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2019 በጀት አመት በስሩ ለሚገኙ /ቤቶች የሚሆን 1. የጽህፈት መሳሪያዎችን 2. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን 3. የጽዳት እቃዎች 4. የቴከኒከና ሙያ ኮሌጅ ማሰልጠኛ እቃዎች 5. የተለያዩ ሞተር ሳይከሎች 6. የሞተር ሳይክል ጎማዎች 7, የመኪና ጎማዎች 8. ፈርኒቸሮች 9, የደንብ ልብሶች ከእጅ ዋጋ ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት ከላይ በተገለጸው የንግድ ዘርፍ ላይ የተሰማራችሁ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ በአክብሮት እንገልጻለን።

ማሟላት ያለባቸዉ መስፈርቶች

1. የዘመኑን ግብር የከፈለና ንግድ ፈቃዱን ያደሰ
2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /TIN/ ፎቶ ኮፒ ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
3. በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበበትን ሰርተፊኬት /VAT/ ፎቶ ኮፒ በማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
4. ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር (SUPPLIYER LIST) ዉስጥ ማካተታቸዉን ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ለእያነዳነዱ የንግድ ዘርፍ (የውድድር አይነት)ጨረታ ማስከበሪያ
5.1 የጽህፈት መሳሪያዎችን ለማቅረብ ለሚወዳደር ብር 19,078.83 (አስራ ዘጠኝ ሰባ ስምንት ብር 83/100 ሳንቲም) ብቻ
5.2 የቢሮ ዉስጥ እቃዎች (FURNITURE ለማቅረብ ለሚወዳደር ብር 9,371.65 (ዘጠኝ ሶስት መቶ ሰባ አንድ ብር 65/100 ብር )ብቻ
5.3 የጽዳት እቃዎች ለማቅረብ ለሚወዳደር ብር 1,253.25 (አንድ ሁለት መቶ ሃምሳ ሶስት ብርከ25/100ብር) ብቻ
5.4 ለኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ለማቅረብ ለሚወዳደር ብር 55,129.21. (ሃምሳ አምስት አንድ መቶ ሃያ ዘጠኝ 21/100ብር) ብቻ።
5.5 የመኪና ጎማዎች ለማቅረብ የሚወዳደር 35,365.17 (ሰላሳ አምስት ሶስት መቶ ስልሳ እምስት 17/100 ብር ብቻ)
5.6 የሞተር ጎማዎች ለማቅረብ ለሚወዳደር ብር 4,536.50 (አራት ሺህ አምስት መቶ ሰላሳ ስድስት 50/100 ብር ብቻ)
5.7 የሞተር ሳይክል ለማቅረብ ለሚወዳደር ብር 105,000 ( አንድ መቶ አምስት ብር )ብቻ
5.8 የደንብ ልብሶች ለማቅረብ ለሚወዳደር ብር 7,656.61( ሰባት ስድስት መቶ ሃምሳ ስድስት ብር 61/100) ብቻ
5.9 የቴከኒክና ሙያ /ቤት ማሰልጠኛ መሳሪዎችን ለማቅረብ የሚወዳደር ብር 24,812.59 ( ሃያ አራት ሺህ ስምንት መቶ አስራ ሁለት ብር ከ59/100ብር ) ብቻ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ የሚችል
6. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት ) ተከታታይ የስራ ቀናት ከፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር12 በግንባር በመቅረብ መግዛት ትችላላችሁ፡፡
7. በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የሚችል የመንግስት ጨረታ ላይ እንዳይወዳደር ያልተከለከለ ወይም የተከለከለ ከሆነ የጊዜ ገደቡን የጨረሰ መሆን ይኖርበታል።
8. ማንኛዉም ተጫራች በሚያቀርበዉ የዋጋ ማቅረቢያ ላይ ፊርማዉን የድርጂቱን ማህተምና አድራሽ ማስቀመጥ ይኖርበታል።
9. የቢሮ ዉስጥ እቃዎች ለማቅረብ የሚወዳደር ተወዳደሮ ያሸነፈባቸዉን እቃዎች እስከ ቦታዉ ድረስ ከመጣ በኋላ ገጥመዉ ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
10. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃዎች ናሙና ወይም ሳምፐል የተጠየቀባቸዉን እቃዎች ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።
11. ናሙና ወይም ሳምፕል የሚቀርበዉ ጨረታ በሚከፈትበት ቀን የጨረታ ኮሚቴ ባሉበት መሆን ይኖርበታል።
12. ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በፖስታ በማሸግ ኮፒ እና ኦሪጂናል ብሎ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
13. ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛዉ የስራ ቀን ከቀኑ 11፡3ዐ ሰአት ድረስ በተራ ቁጥር 1-4 ላይ በተቀመጠዉ መሰረት በፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዢና ንብረት አስተዳደርከፍል በመንግስት የስራ ሰአት በአካልም ሆነ በተወከይ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ ብር) በፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ባሲ ኢድሌ ሲንቄ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1071393421213 በማስገባት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
14. ጨረታ የሚከፈተዉ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ የስራ ቀን በፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ / ቤት በግዢና ንብረት አስተዳደር ከፍል ከጠዋቱ 4፡00 የተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ይዘጋና በዚሁ ቀን 4፡30 ተወዳዳሪዎች ወይም ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም በግልጽ ይከፈታል።
15. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸዉን በተሸጠላቸዉ ሰነድ ላይ ባለዉ ቅጽ መሰረት የመወዳደርያ ሃሳባቸዉን ሞልተዉና ማህተም አድርገዉ ማቅረብ አለባቸዉ።
16. ተጫራቶች መ/ቤቱ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ከሸጠላቸዉ ከጨረታ መመሪያ ውጪ ቢያስገቡ ተቀባይነት አይኖረውም።
17. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት አይኖረዉም።
18. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ :- በስልክ ቁጥር 022-226-0007


በምስራቅ ሸዋ ዞን መስተዳደር ፈንታሌ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት 2

✨ messages.ai_summary
Open tender for Fentale District offices: supply of stationery, electronics, cleaning items, training equipment, motorcycles, tires, furniture, and uniforms. Bidders must have a valid trade license, tax clearance, TIN, VAT registration, and be on the supplier list.
Save Tender