የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል እና ባይስክል /Bicycle/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በቅጥር ግቢው ውስጥ ሊያሠራ ላቀደው የኮሚሽነር ቢሮና የአዳራሽ ዕድሳት ሥራ ለማሠራት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕትመት ውጤቶች እንዲሁም የኪነ ጥበብ ውጤቶች /ለሚዲያ ግብዓት የሚጠቀምባቸውን/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥትሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለ2017 በጀት ዓመት የአላቂ እና የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የህትመት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡