ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህር ዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ለእርሻ ልማቱ አገልግሎት የሚውል ሁለት የውሃ ጉድጓድ ጠላቂ ኤሌክትሪክ ሰመርሰብል ፓምፕ ፣ኤሌክትሪከ ቦርድ ፣ ኬብል እና ተያያዥ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄከታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን ለእርሻ ልማቱ አገልግሎት የሚውል በእጅ የሚገፋ ትራክተርበጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን በአሁኑ ወቅት አንድ SINO Howo 6 X4 Cargo Chassis 370-450 HP Truck Chassis Tier 12 X 20 1450 × 2350 × 3300 mm የደረቅ ጭነት መኪና ለመግዛት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ኩባንያው ተጫራቾችን ይጋብዛል።