በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለትምህርት ቤት የሚሰጥ የተለያየ ዓይነትና መጠን ያለው ለስፖርት አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትና ቤተሰብ ጉዳይ ድርጅት የገነተ ኢየሱስ ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለተማሪዎች የሚሰጥ የንፅህና መጠበቂያ Rose ሞዴስ 3,200 /ሶስት ሺህ ሁለት መቶ/ አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡