የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት የፖሊስ ደንብ ልብስ፣ ቦት ጫማ፣ የወንድና የሴት ጉርድ ጫማ የፖሊስ ቀበቶ፣ የፖሊስ መለዮ የዝናብ ልብስ፣ ፍራሽ፣ አምሶላ፣ የውጭ ብርድ ልብስ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የምንስ ቤት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የመደበኛ ፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ሸሚዝና ሱሪ ፣ የፖሊስ ቦቲ ጫማ ፣ የወንድ ጉርድ ጫማ ፣ የሴት ጉርድ ጫማ፣ መለዮ ቲሸርት ካልሲ እና ቀበቶ፣ ሰልጣኝ ምግና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ሸቀጣሸቀጦች እና አትክልት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።