የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት የፖሊስ ደንብ ልብስ፣ ቦት ጫማ፣ የወንድና የሴት ጉርድ ጫማ የፖሊስ ቀበቶ፣ የፖሊስ መለዮ የዝናብ ልብስ፣ ፍራሽ፣ አምሶላ፣ የውጭ ብርድ ልብስ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የምንስ ቤት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን
የዕቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 01 (አንድ)
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት የፖሊስ ደንብ ልብስ፣ ቦት ጫማ፣ የወንድና የሴት ጉርድ ጫማ የፖሊስ ቀበቶ፣ የፖሊስ መለዮ የዝናብ ልብስ፣ ፍራሽ፣ አምሶላ፣ የውጭ ብርድ ልብስ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የጽ/መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የምንስ ቤት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ፡-
- ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
- የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምሥክር ወረቀትና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ወይም ቲን ሰርቲፍኬት ያለው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ /Bid Bond/ ለሚያቀርቡት የዕቃ ዋጋ በባንክ የተመሠከረለት ቼክ /CPO/ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከክልል ፖሊስ ኮሚሽን ግዥ እና ን/አስተዳደር ዳይክቶሬት ቢሮ ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች አንድ ተጫራች የሰጠውን ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው፡፡
- ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውንና ፊርማቸውን አሟልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቅጂ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ግዥና ን /አስተደደር ዳይሬክቶሬት በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በጨረታ ሰነድ ላይ በተጠቀሰው መሠረት በግልጽ ማቅረብ አለባቸው።
- ጨረታ የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ15ኛው ቀን በኋላ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከቀኑ 06:00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታውም በዚሁ ዕለት ከሰዓት በኋላ 08:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት በኮሚሽኑ ግዥ እና ን/አስተዳደር ዳይክቶሬት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በጨረታ ሰነድ ላይ በተጠቀሰው መሠረት በግልጽ ማቅረብ አለባቸው።
- ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በሞባይል ስልክ ቁጥሮች 0916308743 ወይም 0916861342 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን
ወለይታ ሶዶ