Tender Detail

Tender Details

  • Company South Ethiopia Police (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን)
  • Address ወላይታ ሶዶ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461803097
  • Website
  • Deadline05 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-05 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Textile, Garment & Leather , Cloth And Shoes

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የመደበኛ ፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ሸሚዝና ሱሪ ፣ የፖሊስ ቦቲ ጫማ ፣ የወንድ ጉርድ ጫማ ፣ የሴት ጉርድ ጫማ፣ መለዮ ቲሸርት ካልሲ እና ቀበቶ፣ ሰልጣኝ ምግና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ሸቀጣሸቀጦች እና አትክልት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የግዥ ማስታወቂያ ቁጥር (ሁለት) 08/2017 .

የተያዩ አይነት የፖሊስ ሰራዊት ደንብ ልብስ እና ለሰልጣኝ ምግና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሸቀጣሸቀጦች እና አትክልት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን 2017 በጀት ዓመት የመደበኛ ፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ሸሚዝና ሱሪ የፖሊስ ቦቲ ጫማ የወንድ ጉርድ ጫማ የሴት ጉርድ ጫማ፣ መለዮ ቲሸርት ካልሲ እና ቀበቶ፣ ሰልጣኝ ምግና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ሸቀጣሸቀጦች እና አትክልት ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች:-

  1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • የዘመኑን ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
  • የአቅራቢነት ምስ ወረቀት ያለው
  • የታ ከፋይነት ምዝገባ የምስክ ወረቀትና ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ወይም ቲን ሰርቲፍኬት ያለው
  • የተጨማሪ እሴት /ቫት/ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  • የትብብር / ማቅረብ የሚችል
  1. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ ለሚያቀርቡት የዕቃ ዋጋ የተሞላ ዋጋ ከብር 50,001.00 እስከ 500,000.00 ከሆነ የብር 5,000.00 በባንክ የተመሠከረለት /CPO/ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
    • የተሞላው ዋጋ ከብር 500,001.00 እስከ 1,000,000.00 ከሆነ የብር 10,000.00 በባን የተመሠከረለት ቼክ /CPO/ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
    • የተሞላው ዋጋ ከብር 1,000,001.00 አስከ 5,000,000.00 ከሆነ የብር 50,000.00 በባን የተመሠከረለት ቼክ /CPO/ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
    • የተሞላ ዋጋ ከብር 5,000,001.00 በላይ ከሆነ የብር 100,000.00 በባንክ የተመሠከረለት /CPO/ ሌተር ኦፍ ሬዲት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡
  2. ተጫራቾች እንድ ተጫራች የሰጠውን ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው የተሞላ ዋጋ ከዘጠና ቀናት /90/ በታች መሆን የለበትም፡፡
  3. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውንና ፊርማቸውን አሟልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. የቴክኒካል ስፔስፊኬሽን እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በቅጂ ማቅረብ አለባቸው
  5. ተጫራቾች በጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመፈል 15 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 1100 ሰዓት ድረስ ልል ፖሊስ ኮሚሽን ግዥናን አስተደደር ዳይሬቶራት በመምጣት ቢሮ በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በጨረታ ሰነድ ላይ በተጠቀሰው መሠረት በግልጽ ማቅረብ አለባቸው።
  7. ጨረታ የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5ኛው ቀን በኋላ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው ጨረታውም በዚሁ ዕለት ከሰዓት 08:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሚሽኑ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
  8. ኮሚሽን ከአሽናፊ ተጫራቾች ጋር ውል በሚዋዋልበት ጊዜ 20% የመጨመር ወይንም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
  9. ኮሚሽን ከአሸናፊ ተጫራች ጋር ውል ከተዋዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ስድስት ወር ጊዜ ውስጥ 25% የመጨመር መብት አለው
  10. ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

ተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች - 0461803097 ወይም በሞባይል ቁጥር ወይም 0912252625

እና 0916861342 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ወላይታ ሶዶ

የደቡብ ኢትዮጵያ ልል መንግሥት ኮሚሽን

ወላይታ ሶዶ

 

Save Tender