በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አጋር ሁለገብ ሸማቾች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር በስሩ የሚያስተዳድረውን መዝናኛ ክበብ እና በሸማች ማህበር ውስጥ ከታች የተዘረዘሩትን ሥራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
አጋር ሁለገብ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን ስራዎች ማሰራት ይፈልጋል።