Tender Detail

Tender Details

  • Company አጋር ሁለገብ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ የህብረት ስራ ማህበር
  • Address ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 10 18 ማዞሪያ ይምቦርሽ ሆቴል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-2-73-96-71
  • Website
  • Deadline05 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-01-05 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Plastic Raw Materials And Products , Textile, Garment & Leather , Finance

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አጋር ሁለገብ ሸማቾች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር በስሩ የሚያስተዳድረውን መዝናኛ ክበብ እና በሸማች ማህበር ውስጥ ከታች የተዘረዘሩትን ሥራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኮልፌ ቀራንዮ ከተማ ወረዳ 10 አጋር ሁለገብ ሸማ ኃላ/የተ///ማህበር በስሩ የሚያስተዳድረውን መዝናኛ ክበብ እና በሸማች ማህበር ውስጥ ከታች የተዘረዘሩትን ሥራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

  1. 2017 . የመዝናኛ በብ ተቋም እና የሸማች ማህበር አዲት ሥራ
  2. የሻወርና የመፀዳጃ ቤት የፕላስቲክ በሮች
  3. የጥበቃ ልብስ

በመሆኑም በቀረበው ጨረታ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ በግልጽ ጨረታ የጋበዝን መሆናችንን እየገለጽን ለመወዳደር ማሟላት ያለባችሁ መስፈርቶች፡-

  1. የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ ያለው
  2. በየዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው
  4. የዘመኑን ግብር የከፈለ
  5. ከዚህ በፊት በአዲት ሞያ ተሰማርቶ የነበረ እና የሥራ አፈፃፀም ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  6. በኢትዮጵያ ኦዲት ቦርድ በኦንላይን ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  7. የሚጫረትበትን 2% ጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በባንክ የተረጋገጠ ጋራንቲ ማስያዝ የሚችሉ
  8. ጨረታውን ካሸነፈ የውል ማስከበሪያ 10% /ሲፒኦ/ በባንክ የተረጋገጠ ጋራንቲ ማስያዝ የሚችል ለጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል መግዛት የሚችል እና የማህበሩ ሥራ አመራር ኮሚቴ በሚያቀርበው የውል ሰነድ ህጋዊ የውል ስምምነት መዋዋል የሚችል ሆኖ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን የማህበሩ /ቤት በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የአዲቱ ሥራ እንደተጠናቀቀ ርቱን ለኮ///ከተማ ኅብረት ሥራ ኦዲት ቡድን አቅርቦ ካስገመገመ በኋላ ለአመራር ቦርድ የሚያቀርብና ለጠቅላላ ጉባኤ ቀርቦ ማፅደቅ የሚችል፡፡

 

ማሳሰቢያ፡- ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፡-///ከተማ ወረዳ 10 18 ማዞሪያ ደምቦርሽ ሆቴል አጠገብ፡፡

በለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011-2-73-96-71 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አጋር ገብ ሸማቾች ኃላ/የተ///ማህበር

 

Save Tender