በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን የሚገኘው የመገናኛ ሁለገበ/ኅ/ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ የሂሳብ አያያዝን ለማዘመን 1) የፕስትሪ ሶፍት ዌር ኮምፒውተሮች ላይ መጫን፤ 2) ለሂሳብ ባለሙያዎች የፒስትሪ ሂሳብ አያያዝ ለ10 ቀን በስራ ላይ የተግባር ልምምድ ስልጠና መስጠት፤ 3) የ2017 ዓ.ም የዩኒየኑን አጠቃላይ የገቢና ወጪ የሂሳብ እንቅስቃሴ ሙሉ ምዝገባ አድርጎ እና የዩኒየኑን ሙሉ ፋይናንሻል ሪፖርት አዘጋጅቶ ለዩኒየኑ ማስረከብ ሲሆን ከላይ ከ 1 እስከ 3 የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል።
በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘው መገናኛ ሁለገብ የገበ/ኅ/ሥ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ በሎት /በምድብ/ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።