በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕ/ክልል መንግስት ከህሎት ቴክኖሎጂ ቢሮ የቤንች ሸኮ ዞን የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጅ አገልግሎት የሚውል እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።
የአማን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ባለቤትነት በ2017 በጀት አመት ሊያስራ ባቀደው ተጀምሮ ሳይጠናቀቅ የቆየው የመማሪያ ክፍል የማስጨረስ ስራ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡