የቢሮና የቤት ቋሚ ዕቃዎች፣ የአላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማና መለዋወጫዎች፣ የህንጻ ቁሳቁስ፣ የባህል አልባሳት ግዢ እና የህትመት አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክሶችን፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ሌሎች የቢሮ ዕቃዎች እና የህትመትና ማስታወቂያ ስራዎችን የጽ/ቤቱን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኦርጅናል መለዋወጫ /Genuine spare parts/ በራሳቸው አቅርበው መጠገን የሚችሉ ጋራዦችን እንዲሁም መለዋወጫ አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡