Tender Detail

Tender Details


በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክሶችን፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ሌሎች የቢሮ ዕቃዎች እና የህትመትና ማስታወቂያ ስራዎችን የጽ/ቤቱን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኦርጅናል መለዋወጫ /Genuine spare parts/ በራሳቸው አቅርበው መጠገን የሚችሉ ጋራዦችን እንዲሁም መለዋወጫ አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር /ቤት 2018 በጀት ዓመት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒሶችን፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች ሌሎች የቢሮ ዕቃዎች እና የህትመትና ማስታወቂያ ስራዎችን የጽ/ቤቱን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኦርጅናል መለዋወጫ /Genuine spare parts/ በራሳቸው አቅርበው መጠገን የሚችሉ ጋራዦችን እንዲሁም መለዋወጫ አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች Iዚህ በታች የተገለጹትን ነጥቦች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሠ ንግድ ፈቃድ
  2. ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ስራ ፈቃድ
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት /VAT/ የተመዘገበ
  4. በመንግስት የጥገና አገልግሎት ጭነት የተመዘገበ
  5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፍኬት ያለው
  6. በጥ ዘርፍ የተሰጠ የብ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
  1. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት አቅራቢነትም ሆነ አገልግሎት ጭነት ስራ ዘርፍ 19% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ (C.P.O) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋልየጨረታው አሸናፊ እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለተሸናፊዎች ይመለስላቸዋል፡፡
  2. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 05 የስራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር /ቤት የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ ብር 300.00 (ሰስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ማንኛውም የጨረታ ተወዳዳሪ በሚያቀርበውን ዋጋ በግልጽና በማያሻማ መልኩ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው ከዚህ መመሪያ ጋር በተያያዘ ዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ የነጠላ እና የጠቅላላ ዋጋውን ከነቫቱ ሞልቶ ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልቶ በሠም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናል እና ኮፒ በመለየት በተወሰነው ጊዜ ውስጥ ሠመራ በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር /ቤት ምድር ላይ በሚገኘው ክፍል ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
  4. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት የሚቆይ እና 6ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰአት የሚዘጋ ሆኖ በእለቱ ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን የመክፈቻው ቀን በዓል ወይም የእረፍት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል። እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምክንያት በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መክፈት እያስተጓጉልም፡፡
  5. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳደር /ቤት

 

Save Tender