በኦሮሚያ ክልላዊ መን ግ ስ ት የም ሰ/ሐ/ዞን የባቢሌ ወረዳ ዝድ/ቤት በ 2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የተላያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ የሞተር ሳይከል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎ ት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት የምስ/ሐ/ዞን የባቢሌ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ 2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያ ፤ የደንብ ልብስ የተለያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።