Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት የምስ/ሐ/ዞን የባቢሌ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ 2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያ ፤ የደንብ ልብስ የተለያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት የምስ//ዞን የባቢሌ ወረዳ //ቤት 2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የፅህፈት መሣሪያ የደንብ ልብስ የተለያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌትሮኒክስ እቃዎች (የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የጨረታው መስፈርት

  1. ተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት ያላቸውና የዘመኑን ግብር ያጠናቀቁ ወይም ከገቢዎችና ጉምሩ ባለስልጣን ሊራንስ እንዲሁም የተጨማሪ ዕሴት (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የፅህፈት መሣሪያ ፣የደንብ ልብስ የተለያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒ እቃዎች የሚገልጽ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች የተለያዩ የጨረታ እቃዎችን ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታውን ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን 14/1/2017 ጀምሮ በተከታታይ አስራ አምስት (15) ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ ከባቢሌ ወረዳ //ቤት የማይመለስ ብር 500.00 በመፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አጠቃላይ ሰነድ ቢድ ቦንድ ብር 10,000.00 በባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በተጨማሪም በማይ የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ በባቢሌ ወረዳ //ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታውን ሰነድ 3/12/2017 እስከ ቀኑ 600 ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እና ጨረታው 3/12/2017 ከቀኑ 600 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን 3/12/2017 ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  6. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈውን ዕቃ በሚደረገው ስምምነት መሰረት በራሱ ትራንስፖርት እስከ ባቢሌ ወርዳ //ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. ተጫራቾች ጨረታ በሚከፈትበት ቀን በጨረታው ውስጥ የተጠቀሱትን የኮምፒውተር ቀለም፣ኮምፒውተር ወረቀት ፎቶኮፒ ቀለም ደምብ ልብስ፣ ስክሪፕቶ የወንድና የሴት ጫማ እና ባለወንፊት ማናጄሪያል ወንበር ዓይነት ለናሙና አንድ አንድ ፍሬ ማምጣት ይኖርባቸዋል።
  8. የጨረታው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ያለው ከሆነ ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡
  9. ተጫራቾች የገዙት እያንዳንዱ ሰነድ ገጽ ላይ ማህተምና ፊርማ ማድረግ አለባቸው፡፡
  10. ተጫራቾች ስለሚያቀርቡት እቃ የጥራት ደረጃ ጥራቱ ከሐገር ውስጥ ጥራት ደረጃ የተረጋገጠ መሆን አለባቸው።
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- መስሪያ ቤቱ አሸናፊውን ለመለየት በጥቅል ወይም በእያንዳንዱ ዋጋ ላይ ተመስርቶ ሊያወዳድር ይችላል።

ለተጨማሪ መረጃ በስልከ ቁጥር 0938-56 26 98/ 0913-51 29 52/0912390968

 

በምስ//ዞን የባቢ ወረዳ //ቤት

 

Save Tender