Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ክልላዊ መን ግ ስ ት የም ሰ/ሐ/ዞን የባቢሌ ወረዳ ዝድ/ቤት በ 2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የተላያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ የሞተር ሳይከል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎ ት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መን የም //ዞን የባቢሌ ወረዳ ዝድ/ቤት 2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የተላያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች፣ የሞተር ሳይከል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨረታው መስፈርት-

1.     ተጫራቾች የአቅራቢነት ምዝገባ ወረቀት ያላቸውና የዘመኑን ግብር ያጠናቀቁ ወይም ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ኪሊራንስ፣ እንዲሁም የተጨማሪ ዕሴት ታከስ (VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ የምስከር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2.     ተጫራቾች የጽህፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የተላያዩ ቋሚ ዕቃ እና የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች የሚ ገልጽ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው::

3.     ተጫራቾች የተለያዩ የጨረታ ዕቃዎችን ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታውን ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን 23/11/2018 ጀምሮ በተከታታይ አስራ አምስት (15) ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ ከባቢሌ ወረዳ //ቤት የማ ይመለስ ብር 1,000.00 በመከፈል ጨረታውን ሰነድ መግዛ ይችላሉ፡፡

4.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ አጠቃላይ ሰነድ ቢድ ቦንድ ብር 20,000.00 ባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም በማይከሮ የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅ ናልና ፎቶ ኮፒ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ በባቢሌ ወረዳ //ቤት በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ የጨረታውን ሰነድ እስከ ነሐሴ 1/12/2018 ቀኑ 600 ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እና ጨረታው 8/12/2018 ከቀኑ 600 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን 8/12/2018 ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎታቸው በተገኙ በት ይከፈታል፡፡

6.     የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈውን ዕቃ በሚደረገው ስምምነት መሰረት በራሱ ትራንስፖርት እስከ ባቢሌ ወረዳ //ቤት ማቅረብ ይኖርባቻዋል፡፡

7.     ተጫራቾf ረታ በሚ ፈትበት ቀን በጨ ረታ ስጥ የተጠቀሱትን የኮምፒውተርቀለም፣ ኮምፒውተር ወረቀት፣ ፎቶ ኮፒ ቀለም፣ ደምብ ልብስ ስኪሪፕቶ የወንድና የሴት ጫማ እና ባለወንፊት ማቴሪያል ወንበር ዓይነት ለናሙና አንድ አንድ ፍሬ ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡

8.     የጨረታው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ያለው ከሆነ ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡

9.     ተጫራቾች የገዙት እያንዳንዱ ሰነድ ገጽ ላይ ማህተምና ፊርማ ማድረግ አለባቸው።

10.                        ተጫራቾች ስለሚያቀርቡት እቃ የጥራት ደረጃ ጥራቱ ከሐገር ውስጥ ጥራት ደረጃ የተረጋገጠ መሆን አለባቸው፡፡የባለንብረቱ ከላይ የተጠ እመልከተዋ የሚል ይህ እንዲያቀርመሆኑን

11.                        መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ማሳሰቢያ መስሪያ ቤቱ አሸናፊውን ለመለየት በጥቅል ወይም በእያንዳንዱ ዋጋ ላይ ተመስርቶ ሊያወ ዳድር ይችላል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር- 0938-56 26 98/0913-51 29 52/0912390968

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መን የም //ዞን የባቢሴ ወረዳ / /ቤት

 

✨ messages.ai_summary
- Open tender for the supply of various office stationery, uniforms, fixed assets, electronics, motorcycle and vehicle spare parts for budget government offices in Babile Woreda during the 2019 budget year. - Issued by the Babile Woreda Finance Office, Oromia Regional Government. - Bid document price: 1,000 ETB. Bid bond: 20,000 ETB (bank-confirmed CPO only). Submission and opening date: 2026-08-18. - Requirements: valid supplier registration, completed current tax obligations or tax clearance, VAT registration, and a trade license covering the listed items. Specified samples (e.g., toner, computer paper, uniforms, shoes, chairs) must be presented on the opening date. - The winning bidder must deliver goods at their own transport to the Babile Woreda Finance Office; the office reserves the right to cancel the tender in part or in full.
Save Tender