በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ዲቪዥን ሐምሌ ወር 2018 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ለህግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ የሚውል እህል ፣የባልትና ውጤቶች፣ የምግብ አላቂ ዕቃዎች እና ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዓይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡-
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የዲላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ዲቪዥን ከጥር ወር 2018 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለህግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ የሚውል እህል የባልትና ውጤቶች፣ የምግብ አላቂ ዕቃዎች እና ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጌዴኦ ዞን የዲላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ር ዲቪዥን ከሐምሌ ወር 2017 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ለሕግ ታራሚዎች የምግብ ቀለብ የሚውል እህል፣ የባልትና ውጤቶች የምግብ አላቂ ዕቃዎች እና ለምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።