በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ወለጋ ዞን በጎቡ ሰዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም ለተለያዩ ሴክተሮች የሚውሉ የቢሮ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በምስራቅ ወለጋ ዞን የነቡ ሰዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳችን ለተለያዩ የሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዓይነት ግዢዎችን ማለትም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የግንባታ መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የመኪና ጎማ፤ ሞተር ሳይክሎች፤ ፈርኒቸሮችን እና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።