Tender Detail

Tender Details


በምስራቅ ወለጋ ዞን የነቡ ሰዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለወረዳችን ለተለያዩ የሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዓይነት ግዢዎችን ማለትም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የግንባታ መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የመኪና ጎማ፤ ሞተር ሳይክሎች፤ ፈርኒቸሮችን እና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በምስራቅ ወለጋ ዞን የነቡ ሰዮ ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2018 በጀት ዓመት ለወረዳችን ለተለያዩ የሴተር /ቤቶች የተለያዩ ዓይነት ግዢዎችን ማለትም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የፅህፈት መሳሪያዎች ንባታ መሳሪያዎች የደንብ ልብስ የመኪና ጎማ ሞተር ሳይሎች ፈርኒቸሮችን እና የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚሁም መሰረት፣

  1. ተወዳዳሪዎች የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና 2018 . ግብር የከፈሉ።
  2. ተወዳዳሪዎች የንግድ ፍቃዳቸውን ኦርጅናል እና ኮፒ እና 15% ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ከተወዳደሩት ሰነድ ጋር አያይዘው ከንግድ ፈቃድ ኮፒ ጋር አያይዘው በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተወዳዳሪዎች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ከአሮሚያ ገንዘብ ቢሮ 10/12/2017 እስከ 2/13/2017 የስራ ሰዓት ጠዋት 2:30 እስከ 630 ከሰዓት በኋላ 730-11:30 ከቢሮ ቁጥር 304 3 ፎቅ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመፈል መግዛት ይችላሉ።
  4. ተወዳዳሪዎች ወይም አቅራቢዎች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጥራት እንዲያቀርቡ ይገደዳሉ፡፡
  5. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ 40000-50000 በቼክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ በባንክ ማስያዝ አለባቸው። በዚሁም መሰረት ለተሸናፊ ተጫራቾች ያስያዙት CPO ወዲያውኑ የሚመለስለት ሆኖ ለአሸናፊ ተወዳዳሪዎች ያሸነፉበትን ዕቃዎች አቅርበው እስከሚያጠናቅቁ ድረስ ገንዘቡ የሚቆይ ይሆናል።
  6. ጨረታው የሚዘጋው 2/13/2017 ሆኖ በዚያኑ ቀን 400 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ተወካዮቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
  7. አሸናፊ ተወዳዳሪዎች ያሸነፉበትን ዕቃ በሙሉ በእራሳቸው ትራንስፖርት ለወረዳው ገንዘብ /ቤት መጋዘን የሚያቀርቡ ይሆናል።
  8. ማንኛውም ተወዳዳሪ በአንድ ተወዳዳሪ ዋጋ ላይ በመመስረት ዋጋ ማቅረብ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
  9. /ቤቱ ጨረታውን የተሻለ ዋጋ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ

ተወዳዳሪዎች ህጋዊ ደረሰኝ እና በየደረጃ ባሉ ገቢዎች /ቤት ማህተም የተደገፈ መሆን አለበት።

ወረዳው የሚገኘው /ወለጋ ዞን በጎቡ ሰዮ ወረዳ አኖ ከተማ 265km ላይ ትገኛለች፡

ለተጨማሪ መረጃ የስል ቁጥሮች 0923914637 ወይም 0920421365 ልታገኙ ትችላላችሁ።

 

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጎቡ ሰዮ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender