በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት ለ2019 በጀት አመት የሚውሉ 1ኛ፡ የጽፈት መሳሪያዎች 2ኛ. የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች 3ኛ. የቢሮ ፈርኒቸሮች 4ኛ. የሰራተኞች የደንብ ልብስ 5ኛ.የጽዳት ዕቃዎች እና 6ኛ.የመኪና ጎማ 7ኛ የቴከኒክና ሙያ የስልጠና መሳሪያዎች በመስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጎማ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ለ2018 በጀት ዓመት የሚውል 1ኛ/ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ 2ኛ/ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 3ኛ/ የቢሮ ፈርኒቸሮች 4ኛ/ የሠራተኞች የደንብ ልብስ 5ኛ/ የጽዳት ዕቃዎችና 6ኛ/ የመኪና ጎማ 7ኛ/ የቴክኒክና ሙያ የሥልጠና መሣሪያዎች በመስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።