Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ለ2018 በጀት ዓመት የሚውል 1ኛ/ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ 2ኛ/ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 3ኛ/ የቢሮ ፈርኒቸሮች 4ኛ/ የሠራተኞች የደንብ ልብስ 5ኛ/ የጽዳት ዕቃዎችና 6ኛ/ የመኪና ጎማ 7ኛ/ የቴክኒክና ሙያ የሥልጠና መሣሪያዎች በመስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2018

 

በኦሮሚያ በአርሲ የሱዴ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ለተለያዩ ተር /ቤቶች አገልግሎት 2018 በጀት ዓመት የሚውል 1/ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ 2/ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 3/ የቢሮ ፈርኒቸሮች 4/ የሠራተኞች የደንብ ልብስ 5/ የጽዳት ዕቃዎችና 6/ የመኪና ጎማ 7/ የቴ ሙያ የሥልጠና መሣሪያዎች በመስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቱን የሚያሟሉ ማንኛውም ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ።

  1. በግብር ከፋይነት ተመዝግቦ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለውና፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገበበትን፤ የአቅራቢዎች ዝርዝር (Supplier List) ማስረጃ የሚያቀርብ እና የዘመኑን 2018 የግብር ግዴታውን የተወጣና የንግድ ፈቃዱን ያሳደሰ ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
  2. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) በመፈል በኩላ ቅርንጫፍ ሲንቄ ባን የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1055441111212 ከሱዴ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመውሰድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የሥራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) በሱዴ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባን ኩላ ቅርንጫፍ የሂሳብ ቁጥር 1000095450702 በመፈል የከፈሉበትን ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር በማያያዝ የጨረታውን ሰነድ በሁለት ፖስታ አድርገው ኦሪጅናል ሰነድ እና ኮፒውን ሰነድ ለየብቻ በፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. አሸናፊው ተጫራች ዕቃውን በራሳቸው ማጓጓዣ ሱዴ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ድረስ ማምጣት (ማቅረብ) ይኖርባቸዋል።
  5. የጨረታው ሳጥን ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማንኛውም ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  6. ተጫራቾች ለደንብ ልብስ እና ለጫማ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  7. መሥሪያ ቤቱ የሚያጫርታቸውን ዕቃዎች ብዛት እንደ አስፈላጊነታቸው በመጨመር፣ በመቀነስ ወይም ከውስጡ በመተው ማዘዝ ይችላል፡፡
  8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ 15ኛው የሥራ ቀን 1100 ሰዓት ታሽጎ 16ኛው የሥራ ቀን 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  9. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥሮች 0913474348 / 0910742397 መጠየቅ ይችላሉ።

 

በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን የሱዴ ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender