በአርሲ ዞን የሲርካ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፡ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፡ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማ፣ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸሮች)፣ ትናንሽ ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአርሲ ዞን የመርቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መሥሪያ ቤቶችና የነበሌ አስተዳደሮች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂ በአርሲ ዞን የስርካ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች የጽዳት እቃዎች፣ ትናንሽ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸሮች)፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ እወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡