የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ለዳውሮ ዞን ዛባጋዞ ወረዳ እና ለምዕራብ ኦሞ ዞን ሱሪ ወረዳ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ምገባ አገልግሎት የሚውል ያልተፈጨ በቆሎ ፣ የውጭ ሩዝ ፣ ቦሎቄ ፣ የምግብ ዘይት እና ጨው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎችና አገልግሎት ለ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።