ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ ቢሮ ቁጥር 4 ከግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት የየማነብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የየማነ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በግቢ ውስጥ ለሚሰሩ የግንባታ እና የጥገና ስራዎችን በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ምግዛት ፈለጋል።