Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 6 ወይራ ሰፈር አደባባይ ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-69-68-14
  • Website
  • Deadline07 Sep 2026, 5:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300 (ሶስት መቶ ብር)
  • opening dateበአስራ አንደኛው (11ኛ) ቀን በአራት ሰዓት (4፡00)
  • Categories Office Supplies And Services , Printing And Publishing , Ict Equipment'S And Its Accessories

ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ ቢሮ ቁጥር 4 ከግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡


ጨረታ ማስታወቂያ 01/2018

የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

ሎት 1. የደንብ ልብስ 1,000.00
ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 2,500.00
ሎት 3. ህትመት 1,000.00
ሎት 4. አላቂ የትምህርት ዕቃዎች 15,000.00
ሎት 5. አላቂ የፅዳት ዕቃዎች 1,000.00
ሎት 6. ኤሌክትሮኒከስ እድሳትና ጥገና 1,500.00
ሎት 7. የኮምፒውተርና ተዛማች ዕቃዎች 5,000.00
ሎት 8. ቋሚ ዕቃዎች 4,000.00
ሎት 9. የቀይ መስቀል ዕቃዎች 1,000.00
  1. በዘርፉ አግባብነት ያለው ህጋዊ የታደሰ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ፡፡
  2. በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገበበትን ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
  3. የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ ቢሮ ቁጥር 4 ከግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ኦርጅናልና ኮፒ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች ከላይ በየሎቱ የተጠቀሱትን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ለእያንዳንዱ ሎት ማስያዝ አለባቸው፡፡
  7. ለሁሉም ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ ግዴታ ሲሆን ናሙና ለማቅረብ የሚያስቸግሩትን በፎቶ እና የዕቃው መግለጫ (specification) አብሮ በመግለጽ ጨረታው ከመዘጋቱ ቀደም ብለው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ያስገቡት ናሙናዎች በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ተመላሽ ይሆናል፡፡
  8. ጥቃቅንና አነስተኛ ዕቃ አቅራቢዎች ከሚመለከተው አካል በትምህርት ቤቱ ስም የተጻፈ ደብዳቤ እና የብርመጠን ተጠቅሶ የተፃፈ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. አሸናፊው ያሸነፈበትን ዕቃ የትምህርት ቤቱ የዕቃ መረከቢያ እስቶር ድረስ በራሱ ትራንስፖርት በማቅረብ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
  10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስረኛው (10ኛ) ቀን በአስራ አንድ ሰዓት (11፡00) ታሽጎ በአስራ አንደኛው (11ኛ) ቀን በአራት ሰዓት (4፡00) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  11. አሸናፊው ውል ገብቶ ዕቃዎቹን ከማስገባቱ በፊት የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ ማስያዝ አለበት፡፡ ጥቃቅንና አነስተኛ ዕቃ አቅራቢዎች ከሚመለከተው አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የማነብርሃን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ወይራ ሰፈር አደባባይ ፊትለፊት ገባ ብሎ።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0113696814/0113490998

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የየማነብርሃን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Tender for supplying goods across 9 lots: uniforms, office supplies, printing, educational materials, cleaning supplies, electronics repair, computers, fixed assets, and Red Cross items. Bidders need valid licenses, tax clearance, and supplier registration. Samples required; winners deliver to school storage.
Save Tender