ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር011/2018 ያገለገሉ አውቶሞቢል መኪኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር 008/2018 በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤት መካኒሳ ሮያል ሴራሚክ አፓርትመንት ቅጥር ግቢ እና ዱከም በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን የሚገኙ ሎት 1. /LOT1./ የተለያዩ የፒቪሲ ቧንቧዎችን ከነመገጣጠሚያቸው የፒፒአር፤ ቧንቧዎችን ከነመገጣጠሚያቸው አንዲሁም ሎት 2. /LOT2./ የተለያዩ የባኞ ቤት እቃዎችና መገጣጠሚያዎችን እንዲሁም ሌሎች የግንባታ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ድርጅታችን ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በጨረታ ቁጥር 006ያን /2017 በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤት መከኒሳ ሮያል ሴራሚክ አፓርትመንት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ እንዲሁም ሳይሸጡ ረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ ካሬያቸው አነስተኛ የሆኑ ሴራሚክ ዕቃዎች፤ በጉዳት የተወገዱ የሴራሚክ እና ሳኒተሪ (Damage) ዕቃዎች፤ የተበታተኑ ሞዛይኮች፤ ከኮንስትራክሽን የተመለሱ ብረታ ብረቶችን፤ መስታውቶችን፣ ቆርቆሮዎችን፤ አሮጌ የከባድ ተሸከርካሪዎች ሽራዎች እና፤ የተለያዩ የመታጠቢያ ቤት አክሠሠሪዎችን እና ሌሎችንም ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።