በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን የራይቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት (በ2019ዓ.ም ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ተጫራቶችን አወዳድሮ ካሸናፊው ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ውስጥ ማገልገያ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማሽኖች እና የICT እቃዎች ግዥ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምስራቅ ባሌ ዞን ዳዌቃቸን ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የፅህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማሽኖች እና የICT እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡