የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ስር በተለያዩ ቦታዎች ተከማችተው የሚገኙ ተቀቅለው ያገለገሉ የእንጨት ምሶሶዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን የመስኮት መጋረጃ ፤ የተለያዩ አይነት ቶነሮች እና የቢሮ መገልገያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፕሪንተር ቀለሞች የሚያቀርብ በዘርፉ ከተሰማሩት ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት በሚከተለው ዝርዝር ሰነድ ይጋብዛል