Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን
  • Address አቡነ ጴጥሮስ ሃውልት ፊት ለፊት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ህንጻ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0984820007
  • Website
  • Deadline23 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-01-23 00:00:00
  • Categories Carpets And Curtains , Office Supplies And Services , Stationery Materials

የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን የመስኮት መጋረጃ ፤ የተለያዩ አይነት ቶነሮች እና የቢሮ መገልገያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ሰሜ//////005/2018 (ሎት-1 እስከ ሎት-2)

 

የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን የመስኮት መጋረጃ የተለያዩ አይነት ቶነሮች እና የቢሮ መገልገያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ሎት

የዕቃው አይነት

የመዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የመክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

1

የመስኮት መጋረጃ

ጥር 14 ቀን 2018 . 800 ሰዓት

ጥር 14 ቀን 2018 ዓ.ም 830 ሰዓት

ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ)

2

የተለያዩ አይነት ቶነሮች እና የቢሮ መገልገያዎች

ጥር 14 ቀን 2018 . 800 ሰዓት

ጥር 14 ቀን 2018 ዓ.ም 830 ሰዓት

ብር 80,000.00 (ሰማኒያ ሺህ)

 

1.     ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨ..ታ፣ የግብር ከፋይ /ቁጥር እና ከገቢዎች ባለስልጣን /ቤት ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የሚል ማስረጃ ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

2.     ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ድህረ-ገፅ ላይ የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው

3.     በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያያዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ዝርዝር ሁኔታው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል፡፡

4.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት-1 እስከ ሎት-2 ለእያንዳንዳቸው የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000149984384 (EEU N/A/A/R CU CON FOR ELCON) በሚለው ገቢ በማድረግ እና የከፈሉበትን የባንክ ስሊፕ ይዞ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡

5.     አድራሻ፡-ፒያሳ አቡነጴጥሮስ ፊት ለፊት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ህንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር- 210 በሚገኘው ሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ግዥ እና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ፣

6.     ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን ከላይ በሠንጠረዡ ውስጥ በተገለፀው መሠረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና (Bid Bond) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

7.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በአንድ ላይ በማድረግ «ኦሪጅናል እና ኮፒ» በማለት በተለያየ ፖስታ በማሸግ እና ሁለቱን በአንድ ትልቅ ፖስታ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ሰሜ//////005/2018 (ሎት-1 እስከ ሎት-2) የሚል ምልክት በማድረግ ለሎት-1 እስከ ጥር 14 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት እና ለሎት-2 ጥር 15 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ድረስ ከላይ በተራ ቁጥር 5 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርባቸው ሲሆን ሎት-1 ጥር 14 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት እና ሎት-2 ጥር 15 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፣

8.     የጨረታው ከላይ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፣

9.     ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልከ ቁጥር 0941253854 መደወል ይችላሉ፡፡

10. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው

 

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን

Save Tender