በአብክመ ጤና ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከሉ ቅርንጫፎች በባህር ዳር እና በደሴ የሚገኙ ሲሆን የኦክስጅን ማምረቻ ማሸን ማለትም AirSep oxygen generator, HlX booster and kaeser Air compressor መለዋወጫዎችን መሳሪያዎች ግዥ ስለ ሚያስፈልጋቸው በዘርፉ የተሰማራችሁ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ
በአብክመ ጤና ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከሉ ቅርንጫፎች በባሕር ዳር እና በደሴ የሚገኙ ሲሆን የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን ማለትም መለዋወጫዎችን መሳሪያዎች ግዥ እና ለጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን ነጋዴው (አሸናፊው) እቃውን በማሟላት አጠቃላይ ጥገና እና ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
በአብክመ ጤና ቢሮ የአማራ ሜዲካል አክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት የኦክስጅን ማምረቻ ማዕከሉ (4500 ሰዓት) የቡስተር (RIX booster and AirSep oxygen generator) እንዲሁም ኤር ኮምፕረሰር (kaeser compressor) ለጥገና የሚያስፈልጉ መለዋወጫዎችን ግዥ ማዕከሉ በሚያቀርበው መሰረት በማሟላት አጠቃላይ ጥገና ማድረግ ይፈልጋል፡፡