ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማ ያገለገሉ የዩቶንግ አውቶቢሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ያስችለው ዘንድ ተሽከርካሪዎቹ አሁን ላይ ያሉበትን ቴክኒካል ብቃት መነሻ በማድረግ የጨረታ መነሻ ዋጋ ትመና (ግምት) (Assete Valuation) ማስገመት ስለሚፈልግ በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ኩባንያቸችን ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማ እ.ኤ.አ. የ2025/26 በጀት ዓመት እና ለቀጣይ ሶስት ተከታታይ አመታት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ አ/ማህበሩን ኦዲት በማድረግ ለጠቅላለ ጉባኤው ቀርቦ ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።