Tender Detail

Tender Details

  • Company Selam Bus Line Share Company (ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማ)
  • Address ቅዱስ ዮሴፍ ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው በአ/ማህበሩ የጥገና ማእከል ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-558-3161
  • Websitehttps://selambus.wordpress.com/ticketing-offices/
  • Deadline30 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2025-09-30 00:00:00
  • Categories Accounting & Auditing , Finance

ኩባንያቸችን ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አ/ማ እ.ኤ.አ. የ2025/26 በጀት ዓመት እና ለቀጣይ ሶስት ተከታታይ አመታት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ አ/ማህበሩን ኦዲት በማድረግ ለጠቅላለ ጉባኤው ቀርቦ ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


 

ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክስዮን ማህበር

SELAM BUS LINE SHARE COMPANY

ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

 

ኩባንያቸችን ሰላም የህዝብ ማመላለሻ / ... 2025/26 በጀት ዓመት እና ለቀጣይ ሶስት ተከታታይ አመታት ሂሳብ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ /ማህበሩን ኦዲት በማድረግ ለጠላለ ጉባኤ ቀርቦ ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መመዘኛዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል

  • በዘርፉ የተሰማራና ሰርቲፋይድ አካንታንት የሆነ
  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን ሰርቲፊኬት እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ (..) ወይም ተር ኦቨር ታክስ (..) እና የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  • አመስት አመትና ከዚያ በላይ ኦዲተርነት
  • ከዚህ በፊት ኦዲት ያደረጓቸውን /ቤቶች እንዲሁም አጠቃላይ ልምድና ተሞክሯቸ በዝርዝር ማቅረብ የሚችል፣
  • የኦዲት ሪፖርቱን በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች ማዘጋጀት የሚችሉ
  • /ማህበሩ ዓመታዊ በጀት መዝጊያ ላይ ኦዲት ማስደረግ በፈለገ ጊዜ በተፈለገ ጊዜ ስራ አጠናቆ ለማስረከብ ፈቃደኛ የሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለተከታትይ ሶስት አመታት ማሰራት ይፈልጋል
  • ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በአስር ተከታታይ ቀናቶች ስጥ የሚወዳደሩበትን ቴክኒካልና ፋይናሽያል ፕሮፖዛል ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ቅዱስ ዮሴፍ /ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘ በአ/ማህበሩ የጥገና ማእከል ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
  • ተጫራቾች በሚከተለ የጨረታ ቀናት መሰረት መሳተፍ ይችላሉ

መስከረም 20 ቀን 2018 . 9:00 ተዘግቶ በእለቱ 930 /ሚካኤል ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የእ/ማህበሩ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል

 

/

የድርጅቱ ስም

የጨረታው አይነትና ቁጥር

የጨረታው ቆይታ ጊዜ

የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን

1

ሰላም የህዝብ ማመላለሻ /

ግልፅ ጨረታ /////002/2018

ከመስከረም 11 ቀን 2018 . እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 . 900 ድረስ

መስከረም 20 ቀን 2018 . 900 ተዘግቶ በእለቱ 930 /ሚካኤል ግቢ ውስጥ በሚገኘው የአ/ማህበሩ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

 

ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 09-11-46-61-87 // 09-47-34-62-00 // 011-558-3161 ይጠይቁ።

 

ሰላማዊ ጉዞ ሰላም ባስን ይዞ !!!

 

Save Tender