የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ/ከ/መ/ከልል በጉራጌ ዞን ከወልቂጤ ከተማ 42 ኪ.ሜ ከቡታጅራ 38 ኪሎ ሜትር ርቀትና ከአዲስ አበባ 196 ኪ.ሜትር ላይ በአገና ከተማ የሚገኝ ኮሌጅ ሲሆን በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የጋርመንት እና የሰብል ልማት ማሠልጠኛ ሕንጻዎች ግንባታ ሥራ በማከናወን ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የአገና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያሥፈልጉን የሥልጠና ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡